ሱራ 2 · ጁዝ 2

Al-Baqarah · 2:243

۞ أَلَمْ تَرَ إِلَى الَّذِينَ خَرَجُوا مِنْ دِيَارِهِمْ وَهُمْ أُلُوفٌ حَذَرَ الْمَوْتِ فَقَالَ لَهُمُ اللَّهُ مُوتُوا ثُمَّ أَحْيَاهُمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَذُو فَضْلٍ عَلَى النَّاسِ وَلَٰكِنَّ أَكْثَرَ النَّاسِ لَا يَشْكُرُونَ

ወደ እነዚያ እነርሱ ብዙ ሺሕ ኾነው ሞትን ለመፍራት ከሀገሮቻቸው ወደ ወጡት ሰዎች ዕውቀትህ አልደረሰምን? አላህም ለነርሱ «ሙቱ» አላቸው፤ (ሞቱም)፡፡ ከዚያም ሕያው አደረጋቸው፡፡ አላህም በሰዎች ላይ ባለችሮታ ነው፤ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያመሰግኑም፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

243. Do you not know, O Prophet, about those who left their homes in huge numbers fearing death due to the plague or something similar? This refers to a group of people from the Israelites. Allah said to them, ‘Die!’ and they did. Then Allah brought them back to life to show them that everything is in His Hands and that they have no control over any benefit or harm. Allah is Gracious and Bountiful to people, but most people are ungrateful for His favours.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ