ሱራ 2 · ጁዝ 2

Al-Baqarah · 2:215

يَسْأَلُونَكَ مَاذَا يُنْفِقُونَ ۖ قُلْ مَا أَنْفَقْتُمْ مِنْ خَيْرٍ فَلِلْوَالِدَيْنِ وَالْأَقْرَبِينَ وَالْيَتَامَىٰ وَالْمَسَاكِينِ وَابْنِ السَّبِيلِ ۗ وَمَا تَفْعَلُوا مِنْ خَيْرٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ

ምንን (ለማንም) እንደሚለግሱ ይጠይቁሃል፡፡ ከመልካም ነገር የምትለግሱት፤ ለወላጆችና ለቅርብ ዘመዶች፣ ለየቲሞችም፣ ለድሆችም፣ ለመንገደኞችም ነው፡፡ ከበጎ ነገርም ማንኛውንም ብትሠሩ አላህ እርሱን ዐዋቂ ነው በላቸው፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

215. Your Companions, O Prophet, ask you what they should spend from their wealth and where they should allocate it. Say to them in reply: Any permissible and pure wealth you spend should be given to parents, close relatives in need, needy orphans, the poor who have no wealth and the traveller who is cut-off from his family and home. Allah knows of any good you do as believers, no matter how small. Nothing is hidden from Him and He will reward you for it.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ