ሱራ 2 · ጁዝ 2

Al-Baqarah · 2:175

أُولَٰئِكَ الَّذِينَ اشْتَرَوُا الضَّلَالَةَ بِالْهُدَىٰ وَالْعَذَابَ بِالْمَغْفِرَةِ ۚ فَمَا أَصْبَرَهُمْ عَلَى النَّارِ

እነዚያ ጥመትን በቅንነት ቅጣትንም በምሕረት የገዙ ናቸው፡፡ በእሳት ላይም ምን ታጋሽ አደረጋቸው!

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

175. Those who hide knowledge exchange guidance for misguidance, as they hid the truth, and exchange the forgiveness of Allah for His punishment. How determined they are to do things that will lead them into the fire of Hell, as if they do not realize what suffering it contains!

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ