ሱራ 2 · ጁዝ 1

Al-Baqarah · 2:121

الَّذِينَ آتَيْنَاهُمُ الْكِتَابَ يَتْلُونَهُ حَقَّ تِلَاوَتِهِ أُولَٰئِكَ يُؤْمِنُونَ بِهِ ۗ وَمَنْ يَكْفُرْ بِهِ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْخَاسِرُونَ

እነዚያ መጽሐፉን የሰጠናቸው ተገቢ ንባቡን ያነቡታል፡፡ እነዚያ በርሱ ያምናሉ፤ በርሱም የሚክዱ እነዚያ እነርሱ ከሳሪዎቹ ናቸው፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

121. The Qur’ān mentions a group from the People of the Scripture who know the revealed texts they have been given and follow them properly. They find in these scriptures signs pointing to the truth of the Prophet Muhammad (peace be upon him); and because of this they immediately have faith in him. Another group sticks to its disbelief, and for them is loss.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ