ሱራ 19 · ጁዝ 16

Maryam · 19:58

أُولَٰئِكَ الَّذِينَ أَنْعَمَ اللَّهُ عَلَيْهِمْ مِنَ النَّبِيِّينَ مِنْ ذُرِّيَّةِ آدَمَ وَمِمَّنْ حَمَلْنَا مَعَ نُوحٍ وَمِنْ ذُرِّيَّةِ إِبْرَاهِيمَ وَإِسْرَائِيلَ وَمِمَّنْ هَدَيْنَا وَاجْتَبَيْنَا ۚ إِذَا تُتْلَىٰ عَلَيْهِمْ آيَاتُ الرَّحْمَٰنِ خَرُّوا سُجَّدًا وَبُكِيًّا ۩

እነዚህ (ዐሥሩ) እነዚያ አላህ በእነሱ ላይ የለገሰላቸው ከነቢያት ከአዳም ዘር ከኑሕ ጋር (በመርከቢቱ ላይ) ከጫናቸውም (ዘሮች) ከኢብራሂምና ከእስራኤልም ዘሮች ከመራናቸውና ከመረጥናቸውም የኾኑት የአልረሕማን አንቀጾች በነሱ ላይ በተነበቡ ጊዜ ሰጋጆችና አልቃሾች ኾነው ይወድቃሉ፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

58. Those who were mentioned in this Sūrah, beginning with Zachariah and ending with Idris (peace be upon them) are the ones whom Allah blessed with prophethood, from the children of Adam (peace be upon him), and from the children of those whom I carried in the Ark with Noah (peace be upon him), and from the children of Abraham and the children of Jacob (peace be upon them), and from those whom I blessed with guidance to Islam and whom I chose and made prophets. When they heard the verses of Allah being recited, they prostrated to Allah, weeping out of His fear.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ