ሱራ 17 · ጁዝ 15
Al-Isra · 17:85
وَيَسْأَلُونَكَ عَنِ الرُّوحِ ۖ قُلِ الرُّوحُ مِنْ أَمْرِ رَبِّي وَمَا أُوتِيتُمْ مِنَ الْعِلْمِ إِلَّا قَلِيلًا
ከሩሕም ይጠይቁሃል፡፡ «ሩሕ ከጌታዬ ነገር ነው ከዕውቀትም ጥቂትን እንጂ አልተሰጣችሁም» በላቸው፡፡
ተፍሲር
በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።
85. O Messenger, the disbelievers among the People of the Book ask you regarding the reality of the soul. Say to them: The soul is from the command of my Lord. And the knowledge you and all the creation of Allah have been granted is little in comparison to the knowledge of Allah.