ሱራ 17 · ጁዝ 15

Al-Isra · 17:19

وَمَنْ أَرَادَ الْآخِرَةَ وَسَعَىٰ لَهَا سَعْيَهَا وَهُوَ مُؤْمِنٌ فَأُولَٰئِكَ كَانَ سَعْيُهُمْ مَشْكُورًا

መጨረሻይቱንም ዓለም የፈለገ ሰው እርሱ አማኝ ኾኖ ለርሷ (ተገቢ) ሥራዋን የሠራም ሰው እነዚህ ሥራቸው የተመሰገነ ይኾናል፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

19. But whoever desires, by his acts of goodness, the reward of the Hereafter, and pursues it as it should be pursued, free of show and reputation, while he has faith in that which Allah has made faith obligatory; these people who have these attributes - their effort will be accepted by Allah and He will recompense them for it.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ