ሱራ 16 · ጁዝ 14

An-Nahl · 16:95

وَلَا تَشْتَرُوا بِعَهْدِ اللَّهِ ثَمَنًا قَلِيلًا ۚ إِنَّمَا عِنْدَ اللَّهِ هُوَ خَيْرٌ لَكُمْ إِنْ كُنْتُمْ تَعْلَمُونَ

በአላህም ቃል ኪዳን ጥቂትን ዋጋ አትግዙ፡፡ የምታውቁ ብትኾኑ አላህ ዘንድ ያለው ምንዳ እርሱ ለእናንተ በላጭ ነውና፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

95. Do not exchange the oath you took in Allah’s name for a small amount, not fulfilling the pledge or not being sincere in it. The victory and booty that Allah has in the world and the perpetual bliss that He has in the afterlife is better for you than the small amount that you take for breaking the pledge, if only you knew that.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ