ሱራ 16 · ጁዝ 14

An-Nahl · 16:78

وَاللَّهُ أَخْرَجَكُمْ مِنْ بُطُونِ أُمَّهَاتِكُمْ لَا تَعْلَمُونَ شَيْئًا وَجَعَلَ لَكُمُ السَّمْعَ وَالْأَبْصَارَ وَالْأَفْئِدَةَ ۙ لَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ

አላህም ከእናቶቻችሁ ሆዶች ምንም የማታውቁ ሆናችሁ አወጣችሁ፡፡ ታመሰግኑም ዘንድ ለእናንተ መስሚያን ማያዎችንም ልቦችንም አደረገላችሁ፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

78. Allah brought you - O people - out of your mothers’ wombs after the completion of the term of pregnancy, as babies not realising anything; and He gave you hearing to hear with, eyesight to see with, and hearts to reason; in the hope that you may give thanks to Him for these favours that He has given you.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ