ሱራ 16 · ጁዝ 14

An-Nahl · 16:101

وَإِذَا بَدَّلْنَا آيَةً مَكَانَ آيَةٍ ۙ وَاللَّهُ أَعْلَمُ بِمَا يُنَزِّلُ قَالُوا إِنَّمَا أَنْتَ مُفْتَرٍ ۚ بَلْ أَكْثَرُهُمْ لَا يَعْلَمُونَ

በአንቀጽም ስፍራ አንቀጽን በለወጥን ጊዜ አላህም የሚያወርደውን ነገር አዋቂ ነው፡፡ «አንተ ቀጣፊ እንጂ ሌላ አይደለህም» ይላሉ፡፡ በእውነቱ አብዛኞቻቸው አያውቁም፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

101. When We abrogate the ruling of one verse of the Qur’ān with another verse - and Allah knows well about the part of the Qur’ān that is abrogated for a reason and the part that is not abrogated - they say: You, O Muhammad, are only a liar making up things about Allah. Rather, most of them do not know that abrogation occurs for a divine reason with far-reaching wisdom.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ