ሱራ 14 · ጁዝ 13

Ibrahim · 14:26

وَمَثَلُ كَلِمَةٍ خَبِيثَةٍ كَشَجَرَةٍ خَبِيثَةٍ اجْتُثَّتْ مِنْ فَوْقِ الْأَرْضِ مَا لَهَا مِنْ قَرَارٍ

የመጥፎም ቃል ምሳሌ ከምድር በላይ የተጎለሰሰች ለእርሷ ምንም መደላደል የሌላት እንደኾነች መጥፎ ዛፍ ነው፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

26. The example of the bad word of disbelief is that of a bad tree, the colocynth. It is removed from its foundation with no stability on the earth. Nor does it extend into the sky, so it dies and is scattered by the wind. The word of disbelief results in ruin, and its owner’s good deeds will not reach Allah.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ