ሱራ 13 · ጁዝ 13

Ar-Ra'd · 13:35

۞ مَثَلُ الْجَنَّةِ الَّتِي وُعِدَ الْمُتَّقُونَ ۖ تَجْرِي مِنْ تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ ۖ أُكُلُهَا دَائِمٌ وَظِلُّهَا ۚ تِلْكَ عُقْبَى الَّذِينَ اتَّقَوْا ۖ وَعُقْبَى الْكَافِرِينَ النَّارُ

ያች ጥንቁቆቹ ተስፋ የተሰጧት ገነት ምጣኔዋ (እንደሚነገራችሁ ነው)፡፡ ከሥርዋ ወንዞች ይፈስሳሉ፡፡ ምግቧ (ሁልጊዜ) የማይቋረጥ፤ ነው፡፡ ጥላዋም (እንደዚሁ)፡፡ ይህች የእነዚያ የተጠነቀቁት መጨረሻ ናት፡፡ የከሃዲዎችም መጨረሻ እሳት ናት፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

35. The description of Paradise that those mindful of Allah, by fulfilling His instructions and avoiding His prohibitions, have been promised is that rivers flow below its palaces, its fruits are perpetual and do not ever end unlike the fruit of the world, and its shade is everlasting without ever retracting. That is the outcome that awaits those who are mindful of Allah, by fulfilling His instructions and avoiding His prohibitions. The outcome of the disbelievers is the Fire, which they will enter to remain there forever.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ