ሱራ 10 · ጁዝ 11

Yunus · 10:68

قَالُوا اتَّخَذَ اللَّهُ وَلَدًا ۗ سُبْحَانَهُ ۖ هُوَ الْغَنِيُّ ۖ لَهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ ۚ إِنْ عِنْدَكُمْ مِنْ سُلْطَانٍ بِهَٰذَا ۚ أَتَقُولُونَ عَلَى اللَّهِ مَا لَا تَعْلَمُونَ

«አላህ ልጅን ያዘ (ወለደ)» አሉ፡፡ (ከሚሉት) ጥራት ተገባው፡፡ እርሱ ተብቃቂ ነው፡፡ በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የርሱ ነው፡፡ እናንተ ዘንድ በዚህ (በምትሉት) ምንም አስረጅ የላችሁም፡፡ በአላህ ላይ የማታውቁትን ትናገራላችሁን

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

68. Some of the idolaters said, ‘Allah has taken the angels as daughters’. Allah is free of their statement. He, may He be glorified, is Self-sufficient and is not in need of any of His creation. The control of whatever is in the heavens and the earth is His. You, O idolaters, do not have any proof for this statement of yours. Are you saying such a serious statement about Allah – by attributing a child to Him – even though you do not know the reality of this and you have no proof?

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ