ሱራ 10 · ጁዝ 11

Yunus · 10:6

إِنَّ فِي اخْتِلَافِ اللَّيْلِ وَالنَّهَارِ وَمَا خَلَقَ اللَّهُ فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ لَآيَاتٍ لِقَوْمٍ يَتَّقُونَ

ሌሊትና ቀን በመተካካታቸው አላህም በሰማያትና በምድር ውስጥ በፈጠረው ሁሉ ለሚጠነቀቁ ሕዝቦች ምልክቶች አሉ፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

6. In the succession of the night and day, and the darkness and light that accompany this, and the shortness of one and length of the other, and in the created things in the heavens and the earth, are signs showing the power of Allah for a people who are Mindful, following what He instructs and staying away from what He has prohibited.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ