ሱራ 10 · ጁዝ 11

Yunus · 10:104

قُلْ يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنْ كُنْتُمْ فِي شَكٍّ مِنْ دِينِي فَلَا أَعْبُدُ الَّذِينَ تَعْبُدُونَ مِنْ دُونِ اللَّهِ وَلَٰكِنْ أَعْبُدُ اللَّهَ الَّذِي يَتَوَفَّاكُمْ ۖ وَأُمِرْتُ أَنْ أَكُونَ مِنَ الْمُؤْمِنِينَ

«እናንተ ሰዎች ሆይ! ከእኔ ሃይማኖት በመጠራጠር ውስጥ ብትሆኑ እነዚያን ከአላህ ሌላ የምትገዟቸውን አልገዛም፡፡ ግን ያንን የሚገድላችሁን አላህን እገዛለሁ፡፡ ከምእምናን እንድሆንም ታዝዣለሁ» በላቸው፡፡

ተፍሲር

በቋንቋዎ ተፍሲር የለም። ይህ በእንግሊዝኛ የሆነው አል-ሙክታሳር ነው።

104. Say, O Messenger: O people, if you are in doubt about my religion which I call you towards, the religion of monotheism, then I am certain of your religion being false and I will therefore not follow it. I will not worship those whom you worship besides Allah, but I will only worship Allah, the One Who will cause you to die. He has instructed me to be of those who are sincere to Him in religion.

በአንባቢ ውስጥ ክፈት - ሙሉውን ሱራ ያንብቡ